About Us
የቤተክርስቲያኒቱ እና አዳሪ የአብነት ት/ቤቱ አመሰራረት
የመዝወር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የተመሠረተው የካቲት 30, 1993 ዓ.ም ሲሆን አዳሪ የአብነት ት/ቤቱ መስከረም 1 ቀን 2006 ዓ.ም ተመስርቷል። ደብሩ ከመመስረቱ በፊት በአካባቢው ያለው ምዕመን ቤተክርስቲያን ስላልነበረው ከሁለት ሰዓታት አድካሚ የሆነ ጉዞ በላይ በመሄድ ቤተክርስቲያን ይሳለም፣ የንግስ በዓላትን ያከብር፣ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ይፈጽምና ከዚህች ዓለም ወደዚያኛው ዓለም የሄዱትን የምእመናን ሥጋ ያሳርፍ ነበር፡፡ እየዋለ እያደረ ግን ይህ ሁኔታ አስቸጋሪና የማይዘለቅ በመሆኑ የአካባቢው ምእመናን የልዑል እግዚአብሔር መወደሻና መቀደሻ የቅዱስ ገብርኤልን መታሰቢያ ቤተክርስቲያን ለማነጽ በአንድ ድምፅ ተስማምቶ ቤተክርስቲያኑ ተመሰረተ። ቤተ ክርስቲያኑ ከተመሠረተ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ዓመታት ታቦታቱ ለአገልግሎት በማይመች ሁኔታ በአነስተኛ መቃኞ ቤት አምልኮተ እግዚአብሔር ይፈጸም ነበር።
በ2003 ግንቦት ወርኅ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረው አዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ራሱን ከቻለ ደወል ቤት እና ቤተልሔም ጋር ተሰርቶ በ2009 ዓ.ም ሚያዚያ ወር ላይ በብፁእ አቡነ ቀለሜንጦስ ቡራኬ ተመርቋል። ይህ ሕንጻ ግን አገልግሎት ሊሰጥ የሚችለው የተማረና መንፈሳዊ ምግባር ያለው አገልጋይ ሲኖር እንደሆነ በመታመኑ አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤትም በአባሪነት ተገንብቷል። በዚህም ት/ቤት የአካባቢው ህጻናትና ታዳጊዎች ፣ ለቤተክርስቲያኒቱ የተሰጡ የበኩራት ሕጻናት እንዲሁም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ለመማር የሚመጡ ተማሪዎች በአዳሪነት ይማሩበታል ።
Visit Out Sermons

Our Core Values
Learn more about our values and our story as a church by visiting the about us page.
We value the Lordship of Jesus Christ!
We acknowledge Jesus Christ as the head of our church and fully submit ourselves to His will. In every aspect of our ministry our goal is always to honor and glorify the Lord Jesus Christ.
We value Bible-centered Preaching and Teaching!
We believe the Bible is God’s inspired authoritative and trustworthy rule of faith and practice for Christians. Therefore, we submit ourselves to its teaching, commit ourselves to do what it says, and yield our lives to become what Christ desires for us to be.
We value Prayer!
We believe in the power of prayer. Therefore, the ministries and activities our church will be characterized by a reliance on personal and corporate prayer in all areas of our lives and ministry.
We value Evangelism and World Missions!
We believe in the Great Commission commanded to us by Jesus Christ and we are committed to reaching unsaved and unchurched people locally, nationally and worldwide. We will use every available Christ-honoring means to pursue, win and disciple the people in our sphere of influence.
We value the Family!
We believe God ordained the family to glorify him. We are committed to cultivate an atmosphere which promotes spiritual growth within the family by reaching families with the gospel, discipling them in Christ-like character and teaching each family member how to fulfill their God-given role.
Meet Our Pastors
Our Directional Leadership Team works together to shape the vision and direction of Find Faith
Craig Groeschel
Senior Pastor
Jerry Hurley
Pastor, Team Development Leader
Harry Wiley
Pastor, Innovation Leader
Harry is passionate about exploring new ideas and finding practical ways to leverage them for the global Church.
